ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ምሥራቅ ጎጃም ዞን መግባቱ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን እንዳሉት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለ2016/17 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኑ እየገባ ነው፡፡ ለዞኑ 1 ሚሊዮን 544 ሺህ 956 ኩንታል...

እየተገነቡ ያሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎች የከተማዋን የወደፊት ዕድገት ታሳቢ ያደረጉ መኾናቸውን አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በግንባታ ላይ ያሉ መሠረተ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በፌዴራል መንግሥት እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶች...

ጽንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን በፈጠረው ችግር ምክንያት በመሬት አሥተዳደር ሥርዓቱ እና በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተፈጠረው ችግር በአራት ዞኖች ብቻ በግብርና ኢንቨስትመንት በተሰማሩ 110 ባለሀብቶች ላይ ውድመት መድረሱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ ገልጸዋል። ቢሮ ኀላፊው እንደገለጹት ባለፉት ወራት በአማራ...

“ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን” ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ደሴ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው በሀርቡ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች የረመዷን ጾምን ምክንያት በማድረግ “ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን” የተሰኘው እስላማዊ ማኅበር ለተፈናቃይ ወገኖች የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ አድርጓል። የኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን የአሥተዳደር እና ፋይናንስ...

“ሀገር ያለ መንግሥት፣ መንግሥት ያለ ግብር ሕልውና የላቸውም” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡በመግለጫቸውም በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በገቢ አሠባሠብ ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል፡፡ የኅብረተሰቡን የመልማት...