ሰላምን ለማጽናት የሃይማኖት ተቋማት ፊታውራሪ ሊኾኑ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማጽናት እና በመልካም ስብዕና የታነፀ ትውልድ ለማፍራት የሃይማኖት አባቶች ሚና መጠናከር እንደሚገባው የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ የመቻቻልና የአብሮ መኖር እሴቶች መገለጫ ስትኾን የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች...

“ሐይሸንጌን ለመስኖ መጠቀም ነውር ነው እንባል ነበር ” በወፋላ ወረዳ የአዲጎሎ ቀበሌ አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወፍላ ወረዳ አዲጎሎ ቀበሌ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ክላስተር በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች እና የወረዳ ሥራ አሥፈጻሚዎች ተጎብኝቷል። በበጋ መስኖ ስንዴ ክላስተር...

የተከሰተው ጸጥታ ችግር የታቀደውን የሥራ እድል ለመፍጠር እንቅፋት መኾኑን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በዕውቀት እና ክህሎት የዳበረ እና ተወዳዳሪ ዜጋ መፍጠር ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው። ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ...

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ ተገልጿል። ይህ የተባለው ሄልቬታስ ኢትዮጵያ እና ብሪጅስ ቱ ፕሮስፐሪቲ የተንጠልጣይ ድልድይ ቴክኖሎጂ ግንባታ እና ጥገና በቴክኒክ እና...

ከምጥ በላይ የሰላም እጦት የፈተናቸው እናት!

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳትጎርስ የምታጎርሰው፣ ሳትለብስ የምታለብሰው፣ ሳትጠጣ የምታጠጣው፤ ከራሷ በላይ ለልጆቿ የምትጨነቀው፣ ወገቧን አስራ ስትብከነከን ውላ ያለ እንቅልፍ የምታድረው እናት ፈተናዋ ብዙ ነው፡፡ ልጆቿ ሲስቁላት ትስቃለች፣ ልጆቿ በከፋቸው ጊዜ አብዝታ...