የቀጣናውን የፀጥታ ኹኔታ አስተማማኝ ለማድረግ መግባባት ላይ መደረሱን የመርሐቤቴ እና የዓለም ከተማ የሥራ ኀላፊዎች...
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመርሐቤቴ እና የዓለም ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች በቀጣናው የፀጥታ እና የልማት ሥዎች ዙሪያ እየመከሩ ነው፡፡ በምክክር መድረኩ የቀጣናው ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢን ጨምሮ የዞን የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የሁለቱም...
“የሕብረ ብሔራዊቷ ኢትዮጵያ ግዙፍ አሻራ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የተጀመረበትን ቀን በምሥጋና እንደሚከበር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ግዙፍ የኾነውን ግድብ በራስ አቅም በመገንባት ራስን በራስ ማልማት እንደሚቻል ለሌሎች...
በክረምት መመረት የሚችል የቀይ ሽንኩርት ዝርያን ወደ አርሶ አደሮች ለማድረስ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወራሚት አትክልት እና ፍራፍሬ ምርምር እና ሥልጠና ንዑስ ማዕከል በሄክታር እስከ 12 ኩንታል ዘር እና 350 ኩንታል ኮረት የሚሰጥ የሽንኩርት ዘር ዝርያን ለአርሶ አደሮች እያስተዋወቀ ነው፡፡ በክረምት...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው። በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የሀገራዊ ምክክር...
“የጎርጎራ ፕሮጀክት አካባቢውን በልማት ለማስተሳሰር የሚያግዝ ነው” ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በጣና ሐይቅ ዳርቻ የሚገነባው የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በአካባቢው ተጨማሪ ሃብት ለማመንጨት እና ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል እንደኾነ የፍትህ ሚኒስትሩጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡
በፍትህ ሚኒስትሩ የተመራው የፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን...







