ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በዘኑ በ2016/2017 የምርት ዘመን ከ495 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ...

ክልሉ የጀመረውን ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ሥራ ከተቀመጠለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየሠራ እንደሚገኝ መሬት ቢሮ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው "የት ደረሰ" ዘገባችን በአማራ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ሥራ ያለበትን ደረጃ እና መቼ እንደሚጠናቀቅ እንዳስሳለን። በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች ሥራው ተጀምሮ መጠናቀቁን ቀደም ሲልም በተለያዩ ዘገባዎቻችን...

“እንደ ሀገር በጋራ አቅዶ እና ተቀናጅቶ የመሥራት፤ ችግሮችንም ተደጋግፎ የመፍታት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል...

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር የክልሉን የልማት እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች ድጋፍ እና ክትትል ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል። ቡድኑ የድጋፍ እና ክትትል ሥራውን አጠናቅቆ የሥራዎችን...

የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ምላሽ መስጠት እና መቋቋም የሚያስችሉ የማሻሻያ እና የለውጥ ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ የእሳት እና ድንገተኛ...

የሸዋሮቢት ከተማን እና አጎራባች አካባቢዎችን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ኮማንድ ፖስት፣ የቀወት ወረዳ እና የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ጠቅላላ የሥራ ኀላፊዎችን ያሳተፈ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በቀጣናው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሕዝቡ እና የሥራ መሪዎች...