የደብረ ብርሃን ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች እና ሥራዎች አፈጻጸም ላይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው፡፡
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና ሥራዎች አፈጻጸም ላይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ እየተካሄደ ያለው "ቃልን በማክበር በዘላቂነት...
“የተፈጠረው የፀጥታ እና የሰላም እጦት በጤና ሥራ ላይ ከፍተኛ ችግር ፈጥሯል” የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጠረው የፀጥታ እና የሰላም እጦት በጤና ሥራ ላይ ከፍተኛ ችግር መፍጠሩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ገልጿል። በክልሉ ከተፈጠረው እና ወራትን ያስቆጠረው የፀጥታ ችግር በርካታ አካባቢዎች ላይ ጉዳት...
“ሰላምን በማረጋገጥ ተገቢውን ሕዝባዊ አገልግሎት መስጠት የመንግሥት ሠራተኞች ኀላፊነት ሊኾን ይገባል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮማንድ ፖስቱ ከጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የሰላም መደፍረስ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የሥነ ልቦና ጫና እንደሚያደርስ በውይይቱ ላይ ተጠቁሟል።
በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም...
የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ የጎንደር አካል ድንበሩም ተከዜ መኾኑን በዞኑ የሚገኙ የኢሮፕ እና የኩናማ...
ሁመራ፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር "አብሮነት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ ነዋሪ ከኾኑት የኢሮፕ፣ የኩናማ እና የትግራይ ብሔር ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት...
“በደም የተከበረውን በሕግና በላብ ለማጽናት ያለ እረፍት እየሠራን እንገኛለን” አሸተ ደምለው
ሁመራ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር ባለፉት ስምንት ወራት በዞኑ የተከናወኑ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የዞኑ አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው ዞኑ ከነጻነት...







