የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ በሚገባው ጉዳይ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNOHCHR) የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እና የአፍሪካ ኅብረት ዳይሬክተር ማርሴል አክፖቮ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
የሰብዓዊ...
“ሁሉን ለማካተት እንነሳ” በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር ዓለም አቀፍ...
አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ እያከበረ ነው።
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች...
በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት የ013 ቦያ ቀበሌ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ርክክብ ተደረገ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በርካታ ጉዳት ደረሶበት የነበረው የ013 የቦያ ቀበሌ የአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በትምህርት ሚኒስቴር እና በዓለም ባንክ የ21 ሚሊየን ብር...
የኑሮ ውድነቱን ለማርገብ የአቅርቦት ችግሩን መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሱራፌል አየለ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከባሕር ዳር ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ መስመር የሕዝብ ማመላለሻ በማሽከርከር በሚያገኙት ገቢ ነው ቤተሰቦቻቸውን የሚያስተዳድሩት። እሳቸው እንደሚሉት በሰላሙ ወቅት...







