ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ መግለጫ!

የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ምላሽ ሰጥቷል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተወሰኑ የክልሉ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ መጀመሩንም አስታውቋል። የመረጃው ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የትግራይ...

“ከምንጊዜውም በላይ ትብብርና አንድነታችንን በማጠናከር የሀገራችንን ዘላቂ ሰላም መጠበቅ አለብን” ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከምንጊዜውም በላይ ትብብርና አንድነታችንን በማጠናከር የሀገራችንን ዘላቂ ሰላም መጠበቅ አለብን ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ አራተኛው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር...

የኃይል አቅርቦትን ለማሟላት ሲሠሩ የነበሩ ፕሮጄክቶች በጸጥታ ችግር ምክንያት መቋረጣቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች...

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር የኃይል አቅርቦትን ለመፍታት ሲሠሩ የነበሩ ፕሮጄክቶች መቋረጣቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስታውቋል፡፡ የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ...

ከ157 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሰላም እጦቱ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጭ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

እንጅባራ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎች ተስተጓጉለዋል። የሰላም መደፍረሱ በትምህርት ዘርፉ ላይ በፈጠረው ጫና በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ...

“በአካባቢው ሰላም መፈጠሩን ተከትሎ በሁሉም አካባቢዎች የጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል” የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተፈጠረው ሰላም በአበርገሌ እና በጻግቭጂ ወረዳዎች ተዘግተው የነበሩ የጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ አስታውቋል። አቶ ጌታቸው ሀጎስ የጻግቭጂ ወረዳ 02 ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ ባለፉት ሁለት...