ኅብረት ሥራ ማኅበራት ያሉባቸውን ችግሮች ለመፍታት የሪፎርም ሥራ መጀመሩን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ እድገት የማይተካ ሚና አላቸው። የተለያዩ ሀገራት ለኅብረት ሥራ ማኅበራት በሰጡት ትኩረት በሀገራዊ ጥቅል ምርት (GDP) ላይ እንደ አንድ ተዋናይ ኾነው ያገለግላሉ።...

የሀገር ቀንዲል ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በያዝነው ሳምንት 1953 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው የተሾሙትን ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድን እንቃኛለን፡፡ ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ዲፕሎማሲ ታሪክ ስመ ጥር ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ዘንድ...

የስናን ወረዳ ነዋሪዎች መንግሥት የመልካም አሥተዳደር ችግሮቻቸውን እንዲፈታላቸው ጠየቁ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ነዋሪዎች ከቀጣናው ኮማንድ ፖስት ጋር መክረዋል፡፡ በምክክሩ ነዋሪዎቹ ጽንፈኛው ቡድን በደል እና ግፍ እንዳደረሰባቸው ተናግረዋል። መንግሥት ከዚህ በፊት የነበሩትን የመልካም አሥተዳደር ችግሮች...

“በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ በ3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የንፁህ መጠጥ ውኃ ሥራዎች እየተሠሩ...

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጫጫ ክፍለ ከተማ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ዛሬ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ...

በተማሪ ምገባ ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ መመለስ መቻሉን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ሰቆጣ፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ15 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ተገድደዋል። ይሁን እንጂ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች አልሚ ምግቦች በመላክ ወደ...