ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስታወሻ የተዘጋጀ ቴምብር ይፋ ኾነ፡፡
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የ13ኛ ዓመት የአከባበር በዓል ላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀው ቴምብር ነው የተመረቀው።
በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የ13ኛ ዓመት የአከባበር በዓል ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
“ዓባይ የአንድነት ውጤት፤ የዘመን መብራት”
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብርቱ እጆች ወራጅ ውኃን ይገራሉ፣ አስፈሪ ማዕብልን ያስታግሳሉ፣ ተጓዡን ያሳርፋሉ፣ ብርቱ ልጆች ነገን ይተነብያሉ፣ ዛሬ ላይ ኾነው ስለነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚሆነው ዘመን ይሠራሉ፣ ዘመናቸውን ያሳምራሉ፡፡ የልጅ...
“ኦቪድ ገላን ጎራ” የተባለ አዲስ የከተማ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 60 ሺህ ቤቶች ይገነቡበታል የተባለው አዲሱ ከተማ ፕሮጀክት የሚገነባው በደቡባዊው የአዲስ አበባ ክፍል አቃቂ ቃሊቲ ወይም ቦሌ ቡልቡላ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ አለፍ ብሎ ነው። በግል እና መንግሥት አጋርነት...
“ግድቡ እንደ ላሊበላ፣ አክሱም እና ፋሲል የሀገር ኩራት የሚኾን ሃብት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው የህዳሴ ግድብ የመሠረተ ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት በዓል በፓናል ውይይት እና በፎቶ አውደ ርዕይ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ “በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ...
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የገቢ አሠባሰብ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ምስጉን ግብር ከፋዮችን፣ ታታሪ ሠራተኞችን እና አጋር አካላትን ለማበረታታት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ...








