“ ዓባይ ግን ሁሉን ድል አደረገው”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)  ባፈለቀችው ወንዝ ተዘመተባት፣ ባፈለቀችው አፍላግ ጦርነት ተከፈተባት፣ ጎራዴ ተሳለባት፣ ጦር ተሾለባት፣  ጠላት በዛባት፡፡ አፍልቃ በሰጠች አያሌ መከራዎችን ተቀበለች፣ የፈተና ዘመናትን አሳለፈች፤ በሃብቷ በመጣባት ጦርነት ታላላቅ ጦርነቶችን ገጠመች፡፡ ለክብር...

ኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን በሚያጠናክሩባቸው መስኮች የጋራ ሥምምነት አካሄዱ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊ አዲሱ አረጋ በቻይና ኒንሺያ ግዛት የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ጸሀፊ እና የኒንሺያ ሕዝቦች ጉባኤ ሊቀመንበር ሊያንግ ያንሹ ጋር ተወያዩ።...

“የተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ሁለት ፕሮጀክት መንገድ ጠራጊ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ሁለት ጋር በትብብር ሲሠራው የነበረውን ፕሮጀክት ለአርሶ አደሮች በማስረከብ የማጠናቀቂያ ፕሮግራሙን በባሕር ዳር አካሂዷል፡፡ በማጠናቀቂያ ፕሮግራሙ ላይ...

“የማርሽ ቀያሪ ትውልድ ደማቅ አሻራ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከረጂሙ የኢትዮጵያ አነጋጋሪ እና ውጣ ውረድ የበዛበት ታሪክ ጋር ዘመናትን የተሻገረ ቁጭት አዘል ትውስታ አለው፡፡ በሀገሪቷ የዘመናት ኑባሬ ውስጥ የመሪነት እድል እና አሻራ የነበራቸው ነገስታት እና መሪዎች ሁሉ...

“ኅብረብሔራዊ አንድነትን በማጠናከር እንደ ክልል ከገባንበት የሰላም እጦት በጋራ ልንወጣ ይገባል” የአማራ ክልል መሬት...

ደሴ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የባቲ ከተማ "ቃልን በማክበር እግርን መትከል" በሚል መሪ መልእክት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከከተማዋ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሰላም የውይይት መድረክ አካሂዷል። እንደ ክልል የገጠመውን...