ከ572 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አካባቢው መግባቱን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተስፋየ አስማረ በዘንድሮው የመኸር እርሻ 250 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡ በምርት ዘመኑ 11 ሚሊዮን ኩንታል ምርት...
አልማ በደብረ ብርሃን ከተማ በ10 ትምህርት ቤቶች ለቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ምገባ እንደሚያስጀምር ገለጸ።
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ውስጥ በሚገኙ 10 ትምህርት ቤቶች ለቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ምግባ እንደሚያስጀምር ገልጿል። ለዚሁ ተግባር የሚስፈልጉ ቁሳቁሶችን በየትምህርት ቤቶች እያሰራጨ መኾኑንም ማሥተባበሪያ...
በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የእንሰሳትን ሞት ለማስቀረት ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የዝናብ እጥረት በአንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ ተከስቷል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የተከዜ ተፋሰስ አካባቢ አንዱ ነው፡፡ በተለይም በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቁ የከፋ ነው፡፡...
በቀሪዎቹ የበልግ ወራት ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነበረውን የወቅት አጋማሽ የአየር ጠባይ ግምገማ እና በሚቀጥሉት የበልግ ወራቶች የሚጠበቀውን የአየር ጠባይ አስመልክቶ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ባለፉት ሁለት የበልግ ወራት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በኾኑት በደቡብ፣ በደቡብ ምስራቅ እና...
ዘራፊው ቡድን በደጀን ወረዳ የአካባቢውን ወጣት በሀሰት ፕሮፖጋንዳ እያሳመነ ሲያሰለጥንበት የነበረውን ማሠልጠኛ ሙሉ በሙሉ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ዝብልብሊት ቀበሌ ላይ የክፍለ ጦሩ ቃኝ የኮር መሃንዲስ እና የወረዳው ፀጥታ ኀይል በጥምረት በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስደዋል። ዘራፊው ቡድን የአካባቢውን ወጣት በሀሰት ፕሮፖጋንዳ...








