“የሕዝብን የኢኮኖሚ እና የሰላም ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ታሪካዊ አደራ ተጥሎባችኋል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ተመርቀዋል። የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በብር ሸለቆ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የተሐድሶ ስልጠናቸውን አጠናቅቀው...

በግድቡ ኢትዮጵያ ያካበተችው ልምድ እና የዲፕሎማሲ ችሎታ በቀጣይ በሚገነቡ ሌሎች ግድቦች ሊገጥሙ የሚችሉ ፈተናዎችን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ.ር) እንደገለጹት መላው ኢትዮጵያውያን የግድቡ ግንባታ ከጀመረበት ወቅት አንስቶ በገንዘብ እና በሀሳብ ሲደግፉ ቆይተዋል፡፡ ይህም ባለፉት 13 ዓመታት የግድቡ ግንባታ እንዲቆም ሲደረግ የነበረውን ከባድ ጫና ተቋቁሞ...

የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በዚህ ሳምት የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ የኾኑበትን ሁኔታ ታሳቢ አድርገን ሥራዎቻቸውን እናስቃኛለን። እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የተወለዱት...

ጽንፈኛዉ ቡድን ዛሬም በፍኖተሰላም ከተማ ገበያ ላይ በተሰበሰበ ሕዝብ መሀል የሽብር ተግባር ፈጽሟል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የክልላችን ሕዝብ በሽብር እየናጠዉ የሚገኘዉ ጽንፈኛ ቡድን ትናንት ሕዝብ በተሰበሰበበት ገበያ መሀል ቦምብ አፈንድቶ በፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዎች እና ከተለያዩ አካባቢዎች ለግብይት በተሰበሰበ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። በዚህ ጸያፍ የሽብር...

ዋግ ኽምራን ከሴፍትኔት ተጠቃሚነት ለማላቀቅ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ላይ መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“ኢትዮጵያ ታምርት እኛም ሰላሟን እንጠብቅ” በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኢንቨስትመንት መምሪያ እና በሰቆጣ ከተማ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢንቨስትመንት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።...