የመገጭ ግድብ ቀጣይ እጣ ፋንታው ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመገጭ ግድብ ከተጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በውኃ ጥም ለምትንገላታው ጎንደር እና ከግደቡ በታች ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለመስኖ አግልገሎት ይውላል ተብሎም ተስፋ ተጥሎበት ነበር የግንባታ ፕሮጀክቱ የተጀመረው፡፡ ውኃን በየጊዜው የማያገኙ የጎንደር...
በዥረቱ የሚፈስሰው ትውልድ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልድ ዥረት ነው፤ አንዱ ሲሄድ ሌላኛው የሚከተል፤ የማያቋርጥ የማይቆም ፍሰት። እየጨመረ የሚሄድ፤ መነሻው እንጂ መዳረሻው የማይበየን። በዚህ የዥረት ጉዞው እየጎሸ እየጠራ፤ እየፈጠነ፣ እያዘገመ፤ በአርምሞ፤ ለሣር ለምድሩ ተመችቶ ወይ...
“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል” ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ ሩዋንዳ ችግር ገጥሟት በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያ ያደረገችውን ድጋፍ አስታውሰው አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመኾን ጭምር ሀገሪቱን ከችግር ለመታደግ...
ተገማች ያልኾነ የግንባታ ዕቃዎች የዋጋ ጭማሪ እና የጸጥታ ችግር የጤና ፕሮጀክቶች እንዳይጠናቀቁ እንቅፋት መኾኑን...
ደሴ: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ፕሮጀክቶች የግንባታ ውል አሥተዳደር እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር አካሂዷል።
በምክክር መድረኩ የምሥራቅ አማራ ዞኖች እና የከተማ አሥተዳደር...
“የሁለተኛው ዙር ሠልጣኞች መመረቅ የሰላም ግንባታ ትግሉን የበለጠ ውጤታማ ያደርገዋል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሁለተኛ ዙር ሠልጣኞች በብርሸለቆ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የተሐድሶ ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል።
በምርቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ርእሰ...








