ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን በጠለምት እና በማይጠምሪ ከተማ ተካሂዷል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድጋፍ ሰልፉም የምዕራብ ጠለምት ወረዳ እና የማይጠምሪ ከተማ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ መልዕክቱን አስተላልፏል፤ ጥያቄውንም አቅርቧል። በሰልፉ ላይ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤን ጨምሮ የዞን አመራሮች፣...
“የሕዝቡን ሁለንተናዊ ችግሮች ለመፍታት እና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ሰላም ያስፈልጋል” የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 6 ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና ሌሎች ሀገራዊ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም እውቅና የሚሰጥ እና ጽንፈኛ ኃይሎች የሚፈጽሙትን እኩይ ተግባር የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
የኮምቦልቻ...
“ክልሉ በኢኮኖሚ እንዲደቅ እና ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እንዲሰቃይ እያደረገ ያለዉን ዘራፊ ቡድን መታገል አለብን”...
ደሴ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ለክልላችን ሰላም በኅብረት እንቆማለን" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ።
በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልእክቶች ተላልፈዋል። ሰልፈኞቹ ከያዟቸው መልእክቶች መካከል፦
👉እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላችንን እንወጣለን፣...
በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቢስቲማ ከተማ ተካሂዷል፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በሕብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ እና እኩይ ድርጊት የሚበተን ሀገር እና ሕዝብ የለንም፣ ክልላችንን በውክልና ጦርነት ማፍረስ አይቻልም፣ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሰላም እና...
በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገበርኤል ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሔደ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰልፉ ላይ የዘመሮ ከተማ ነዋሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና የገጠር ቀበሌዎች ተሳትፈውበታል። በሰልፉም ላይ በጽንፈኞች እና ተላላኪዎች ምክንያት የሚፈርስ ክልልም መንግሥትም የለም፣ ሀገራችንን ለማስቀጠል ከለውጡ አመራር ጎን እንቆማለን፣ ኢትዮጵያ ዳግም...








