ክልሉን በውክልና ጦርነት ማፍረስ አይቻልም ሲሉ በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ የሳልመኔ ከተማ ነዋሪዎች...
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።,ሠልፈኞቹ ባሰሙት መልእክት እንዳሉት ኢትዮጵያ የዓድዋ ድልን ዳግም እያደሰች የምትገኝበት ጊዜ ላይ እንደኾነች ተናግረዋል፡፡
የላቀ ሕዝባዊ ተሳትፎ ለኢትዮጵያዊያን...
ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ እና ነፋስ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ እና ነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር "ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን!" በሚል መሪ ሃሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው...
ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በወረታ ከተማ ተካሂዷል፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወረታ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ አካባቢያቸውን ሰላም ለማድረግ ከለውጥ አመራሩ ጋር እየሠሩ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ባለፉት ዓመታት ለውጥ መታየቱን ገልጸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው የሰላም እጦት...
ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በወልድያ ከተማ ተካሄደ፡፡
ወልድያ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፉ ላይ የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው ተሳትፈዋል፡፡ በሰልፉ ከተጠቀሱት መፈክሮች መካከል ለሀገራችን ሰላም እና አንድነት በጋራ እንቆማለን፤ የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ድል እና ስኬት የአባቶቻችንን ገድል የደገምንበት ታሪካዊ...
ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ ተካሄደ፡፡
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ ስኬቶችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ነው የተካሄደው። በሰልፉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የቃሉ ወረዳ ምክትል ዋና አሥተዳደሪ ሙህዲን አህመድ ሁሌም ለሚደግፉን የወረዳችን ነዋሪዎች አክብሮታችን ከፍ ያለ...








