ማስታወቂያ እና የሕግ ተጠያቂነት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወቅቱ እየዘመነ በመምጣቱ ሰዎች የእጃቸውን ስልክ ተጠቅመው የተለያዩ መልዕክቶችን ሲያሰራጩ ይስተዋላል፡፡ ከሚዲያ ተቋማት ባለፈ ማስታወቂያዎች በማኀበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ ማኅበራዊ ትስስር ገጽን ለበጎ ዓላማ በተለይም ለማስታወቂያ ማስተላለፊያነት በመጠቀም...

ጦም የሚያድር መሬትም፤ ሰውም የለም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁለተኛው ዙር መስኖ አፈጻጸም 50 በመቶ ደርሷል፡፡ በ2016 ዓ.ም 110 ሺህ 690 ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዷል፡፡ አስካሁንም 55 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡ በሥራው ላይ 159...

በዓላትን ማክበር ችግረኛ ወገኖችን በመርዳት ጭምር መኾን እንዳለበት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ 1 ሺህ 445ኛውን ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለችግረኛ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉ ለ20 ወገኖች...

“በጽንፈኛው ኀይል እየፈፀመ ያለው ድርጊት የሕዝባችንን ባሕልና እሴት የማይመጥን” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎጃም ኮማንድፖስት ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈፃፀም እና በቀጣይ በሚከናወኑ ወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ በፍኖተሰላም ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ የተገኙት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ተግባር መግባቱን ገልጿል፡፡ ግብረ ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር...