የአካባቢን ሰላም እና ደኅንነት በመጠበቅ ሕዝበ ሙስሊሙ የድርሻውን አንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

ወልድያ: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው። የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ማህሙድ ኑርዬ በዓሉን በደስታ ከቤተሰቦቹ ጋር እያከበረ የሚገኘው የከተማዋ ሙስሊም ማኅበረሰብ በቤታቸው...

የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ለቢሮ ግንባታ ቦታ ከከተማ አሥተዳደሩ ተረከበ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የቢሮ ግንባታ የሚኾን 500 ካሬ ሜትር ቦታ አስረክቧል፡፡ የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቱ መሀል ከተማ ላይ...

“በዚህ ዓመት በረሃብ እና ግጭት ምክንያት በጋዛ፣ ሱዳን እና በሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ ሙስሊሞች በዓሉን...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ ተቋማት እና የሀገራት መሪዎች 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት እያስተላለፉ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት...

“የዒድ አልፈጥር በዓል ውስጣዊ አንድነት የሚጠናከርበት፣ ሰላም እና ፍቅር የሚጸናበት በዓል ነው” አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ አሥተዳደር በእምነቱ ተከታዮች በተለያዩ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የመደጋገፍ...

ሕዝበ ሙስሊሙ በረመዷን ወር የነበሩ በጎ ምግባራትን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባው ተጠየቀ።

እንጅባራ: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የቢላል መስጅድ ኢማም ሼህ አብዱ ቡሽራኽ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሼህ አብዱ በመልዕክታቸውም በረመዷን ወር የነበሩ...