“የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድ ፖስት ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመወጣቱ በክልሉ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት ችሏል” ጄኔራል...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የክልሉ ሕዝብ እና ኮማንድ ፖስቱ በወሰደው የተቀናጀ እርምጃ አንፃራዊ ሰላምን ማምጣት መቻሉን የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል...
ሕዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ፆም ያሳየውን የመረዳዳት እና የመተሳሰብ እሴት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የምዕራብ ጎንደር...
ገንዳውኃ: ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 445ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በገንዳ ውኃ ከተማ ተከብሯል። የገንዳ ውኃ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸህ አህመድ ኑሬዬ"እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ" ሲሉ...
“ሕዝበ ሙስሊሙ ለሰላም መጠበቅ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን
የ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የተላለፈ መልዕክት፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ለሰላም መጠበቅ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡
የሕዝባችን ፍላጎት ሰላም እና ሰላም ብቻ ነው፡፡ በመርሕ እና እውነት፣ በሕግና እምነት...
የቀድሞው ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሙለቀን መለሰ በሚኖርበት ሀገረ አሜሪካ ነው ሕይወቱ ያለፈው። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በሀገረ አሜሪካ ኑሮውን ያደረገው ሙሉቀን መለሰ የሙዚቃውን ዓለም በመተው...
1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በኮምቦልቻ ከተማ ተከብሯል፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ የዒድ ሶላት ፍጹም ሰላማዊ በኾነ መንገድ ተጠናቋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የኮምቦልቻ ከተማ ሙስሊሞች የረመዷን ወር በጥሩ መልኩ ማለፉን ገልጸው እስላማዊ አንድነትን በማጠናከር ለሀገር ሰላም እና እድገት...








