“በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ’ስታርት አፕ’ ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ...
"በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ'ስታርት አፕ' ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ ስፋት ብሎም ችሎታ ማሳያዎች ቀርበውበታል። ሁላችሁም አውደ ርዕዩን በመመልከት ከተሳታፊዎቹ ጋር እንድትወያዩ እጋብዛለሁ።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶር.)
ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመሠብሠብ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመሠብሠብ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ያጋጠመውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቀልበስ በሚካሄደው የድጋፍ የማሠባሠቢያ ፕሮግራም ላይ እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋር አካላት...
ለአጣዬ ከተማ እና አካባቢው ሰላም መኾን ወጣቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ መሥተዳደር ውይይት ተካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኤልያስ አበበ እና...
በክልሉ የተካሄዱ ኹነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረገው ሕዝብ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምሥጋና አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳምንቱ የተከናወኑ የድጋፍ ሰልፎች እና የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቃቸውን ፖሊስ አስታውቋል። በሳምንቱ በአማራ ክልል ከተከናወኑ ሁነቶች ውስጥ የድጋፍ ሰልፎች እና የዒድ አልፈጥር በዓል ይጠቀሳሉ። ሁነቶቹ...
የተከዜ የብረት ድልድይ ሥራ አፈጻጸም ከ87 በመቶ በላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡
ሰቆጣ: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በተከዜ ወንዝ ላይ የሚከናወነው የብረት ድልድይ ሥራ አፈጻጸም ከ87 በመቶ በላይ መድረሱን የፕሮጀክቱ ሥራ አሥኪያጅ ደጉ ብርሃኑ አስታውቀዋል፡፡ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰሃላ...








