የጤና አገልግሎቱ ፍትሐዊ እና ተደራሽ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናዊ ዲጂታል የጤና መረጃ አሥተዳደር ሥርዓትን በመዘርጋት የጤና አገልግሎቱ ፍትሐዊ እና ተደራሽ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት...
በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ክልላዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ በደሴ...
በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ እየጀመሩ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ እየጀመሩ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምሕርት መምሪያ ገልጿል። በዞኑ በተፈጠረዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት ለማስጀመር ከወላጆች፣...
በሚገባው መጠን ካልታከመ ውስብስብ የጤና እክል የሚያስከትለው የቶንሲል ሕመም
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ቶንሲል በጉሮሮ ቀኝ እና ግራ ክፍል በሚገኙ እጢዎች መመረዝ እና መጠቃት ምክንያት የሚመጣ ሕመም ነው፡፡ እነዚህ እጢዎች የሰውነት በሽታ የመከላከል ሥርዓት አካል ናቸው፡፡ እጢዎቹ በጉሮሮ እና በአካባቢው...
የሰሜኑ ጦርነት በትምህርት ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመመለስ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ውድመት ከደረሰባቸው የአማራ ክልል የማኅበራዊ ተቋማት መካከል የትምህርት ዘርፉ አንዱ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዕቅድ እና ሃብት ማፈላለግ ዳይሬክተር ምሥጋናው አማረ በጦርነቱ የትምህርት...








