በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የጉለሌ የተቀናጁ የልማት ሥራዎችን ከንቲባ...

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የጉለሌ የተቀናጁ የልማት ሥራዎችን ነው መርቀው ሥራ ያስጀመሩት፡፡ በጉለሌ ከፍለ...

የምግብ ብክነትን ማስወገድ እና ጥራትን ማስጠበቅ የሚያስችሉ ሦስት ሀገራዊ ስትራቴጂዎችን የግብርና ሚኒስቴር አስተዋወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ያለውን የምግብ ብክነት ለማስወገድ እና ጥራትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ሦስት ሀገራዊ ስትራቴጂዎችን ከሚመለከታቸው የክልል የግብር ቢሮዎች፣ ከእንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት እንዲሁም ከአጋር አካላት...

“የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን ተማሪዎችን በበይነ መረብ የመመዝገብ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በባዝል ከተማ ዉይይት አድርገዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ በስዊዘርላንድ ባዝል ከተማ እኤአ ኤፕሪል 11/2024 በተካሄደው 3ኛው ዓለም ዓቀፍ የትብብር መድረክ ላይ...

ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማካካሥ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ቆይተዋል፡፡ ሀገር ተረካቢ ትውልዶችም ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ከርመዋል፡፡ አሁን ላይ በክልሉ በተፈጠረው አንጻራዊ ሰላም በርካታ ትምህርት ቤቶች ወደ...