ለለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሚያገለግሉ ከባድ ማሽነሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጫኑ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሚያገለግሉ ከባድ ማሽነሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጫኑ መኾኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) አስታወቀ።
ማሽነሪዎቹ በሐረር መርከብ ተጭነው ጅቡቲ ወደብ መራገፋቸውን...
የዓለም የሥነ ጥበብ ቀን እና የኢትዮጵያ ጃዝ ቀን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መከበር ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥዕል እና የጃዝ ሥራዎች የሚቀርቡበት ዝግጅቱ ለአንድ ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ኾኖ ይቆያል።
የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ፣ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት...
የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የኦሎምፒክ ችቦን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አስረከበ።
ደሴ: ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴ ከተማ ያዘጋጀው የኦሎምፒክ ችቦ ርክክብ በተለያዩ አዝናኝ እና ስፖርታዊ ዝግጅቶች ታጅቦ ተካሂዷል።
በደሴ ከተማ በተካሄደው የኦሎምፒክ ችቦ ርክክብ...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የውኃ እጥረት ላሉባቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎች የሚውል ጀኔሬተር እና...
ሰቆጣ: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የባሕር ዳር ደሴ የልማት ማስተባበሪያ ቢሮ በሰሜኑ ጦርነት እና በድርቁ ምክንያት የንጹህ መጠጥ ውኃ እጥረት ላሉባቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎች የሚውል ጀኔሬተር እና የውኃ መሳቢያ...
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ አሠራር አስተዋወቀ፡፡
እንጅባራ ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የለማ የጓሮ አትክልትን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጎብኝቷል።
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለከተማ ግብርና ተመራጭ እንደኾነ የሚነገርለትን “ቨርቲካል ፋርሚንግ” ቴክኖሎጂን...








