“ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ፎረም በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።
ደሴ: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ የባለሃብቶች እና አጋር አካላት ፎረም "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በፎረሙ የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ...
ጄኔራል አበባው ታደሠ አሁናዊ የሰላም ሁኔታን በተመለከተ ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ጋር ተወያዩ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አሁናዊ የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም በወደፊት የሥራ አቅጣጫ ላይ ከማዕከላዊ...
የአማራ ክልል አድማ ብተና አባላት ሕዝባቸውን ለመካስ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መኾናቸው አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ እና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች ላይ የተሰማሩ የአድማ ብተና አባላት እንደተናገሩት በተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መሠረት ተሃድሶ በመውሰድ የሕግ ማስከበሩን ግዳጅ ውጤታማ በኾነ መንገድ እየፈጸሙ ይገኛሉ።
አባላቱ...
የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 12 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 12 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድርጓል። በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ የተሽከርካሪ ድጋፉን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ አስረክበዋል።
እንደ ኢዚአ...
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
በጉባኤው ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የተለያዩ አደረጃጀቶች፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ እና የዘርፉ ተመራማሪዎች እየተሳተፉ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ዛሬ እና...








