በባሕር ዳር ከተማ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዋና ሥራ አስፈጻሚ ችሎት ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በተገልጋይ የሚነሱ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዋና ሥራ አሥፈጻሚ ችሎት ተጀምሯል። ችሎቱ በአገልግሎት ወቅት የሚኖሩ ቅሬታዎችን፣...
“የትምህርት ቤት ምገባ ተማሪዎችን ከትምህርት ማቋረጥ እየታደገ ነው” ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ድርቅ፣ የሰላም እጦት እና ሌሎች ችግሮች በተደራረቡበት በአማራ ክልል በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል፡፡ በተለይም ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለዕለት ጉርስ ፍለጋ በሥራ በመሠማራታቸው ከትምህርታቸው ጋር ተለያይተዋል፡፡
የአማራ ክልል በተለይም በድርቅ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የምክር ቤቱ ውሳኔዎች👇
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲኾን...
አንድ ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ተወቅቶ ወደ አርሶ አደሩ ቤት መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም 250 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር በመሸፈን ከ9 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ምርት በላይ ለመሠብሠብ ታቅዶ ሲሠራ ቆይቷል። በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት 151...
በደጀን ከተማ የታየውን አንፃራዊ ሰላም ተከትሎ የጤና መድኅን ዋስትናቸውን ዳግም ማደስ እንደቻሉ...
ደብረ ማርቆስ፡ ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ሁለት ወራት ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የጤና መድኅን ዋስትናቸውን በማደስ የጤና አገልግሎት ማግኘት መጀመራቸውን የዞኑ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው ግጭት ምክንያት...








