“አናልፍም የሚለውን አመለካከት ሰብረን ለማለፍ እንሠራለን” ተማሪ ዜና አላምረው
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በደሴ ከተማ አሥተዳደር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ ሲሰጥ ቆይቷል። አሁንም ሰላማዊ የመማር ማስተማር...
“የኬንያ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ለቀጣናው ሰላም ባበረከቱት አስተዋጽኦ ሁልጊዜ ሲታወሱ ይኖራሉ” ፊልድ ማርሻል...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬንያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጀኔራል...
ግብርና ላይ ያተኮረ የብድር አሰጣጥ ሞዴልን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የፕሮጀክት ዕቅድ ላይ ምክክር ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃይካ፣ ሳፋሪኮም እና ሱሚቶሞ ጋር በመተባበር የ10 ሺህ ዜጎችን አቅም የሚያጎልበት እና ግብርና ላይ ያተኮረ የብድር አሰጣጥ ሞዴልን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የፕሮጀክት ዕቅድ ላይ ምክክር...
በ2022 ኢትዮጵያን በአምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያን በ2022 ዓ.ም በአምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስርሩ መላኩ አለበል አስታውቀዋል፡፡ በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው።
የኢንዱስትሪ...
ዲያስፖራው ከ20 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ እንደገለጹት ባለፉት ስድስት ዓመታት የለውጥ ጉዞ በውጭ ግንኙነት እና በዲፕሎማሲው ዘርፍ በርካታ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ በፖለቲካ፣ በምጣኔ ሃብታዊ፣ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ እና...








