ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ ላይ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች እና የከተማ አሥተዳደሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም በይፋ ካስጀመሩበት...
የኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀመረ።
ደሴ: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው "የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" የንቅናቄ ፕሮግራም በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል። በንቅናቄ መድረኩ የፌዴራል፣ የክልል አመራሮች እና የከተማዋ ባለሃብቶች ተገኝተዋል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የፋብሪካ እንዲሁም የኢንተርፕራይዝ ምርቶች ቀርበዋል።...
“በዲጂታል ጤና ፍኖተ ካርታ የመረጃ እና የህክምና ሥርዓቱን ለማዘመን እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ጤና...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልላዊ የጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አሥተዳደር ማዕከል የትውውቅ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ስለ ማዕከሉ አደረጃጀት እና አገልግሎት ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት...
በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ ማሽነሪዎችን በመትከል እና በመገጣጠም በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ሥራ ጀምሯል።
በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሐዋሳ ገቡ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሐዋሳ ገብተዋል፡፡
ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሐዋሳ ሲገቡ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳደር...








