ሠርቶ መኖር እና መለወጥን እንጅ አልባሌ ሁከት እና ትርምስን እንደማይፈልጉ የማንኩሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የማንኩሳ ከተማ ነዋሪዎች ከምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስት አመራሮች ጋር በሰላም፣ ልማት እና የአፈር ማዳበርያ ስርጭት ዙሪያ ምክክክር አድርገዋል። በውይይቱ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች የማንኩሳ ሕዝብ ሠርቶ...

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን በማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራች መኾኗ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴከኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ለማዘመን እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራች መኾኗን ገልጸዋል። ለዚህም የሥርዓተ ምግብ ሽግግር ፍኖተ ካርታ በማዘጋጀት ምርታማነትን ለማሳደግ...

የአካባቢ ብክለትን በዘላቂነት በማስወገድ ተስማሚ ሥነ ምህዳርን ለመፍጠር ማኅበረሰቡ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ መልዕክት ክልል አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ እና ብክለትን መከላከል ዘመቻ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ለማስጀመር በተዘጋጀው የንቅናቄ...

በመጪው ክረምት ለ50 ሺህ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች የብቃት ሥልጠና ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪው ክረምት ለ50 ሺህ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች የብቃት ሥልጠና እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ሥልጠናው የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍ እና የመምህራንን ብቃት ለማሳደግ ያለመ ሲኾን በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች እና...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። ከሰሞኑ በፓርኩ ውስጥ የእሳት አደጋ ተከስቶ ነበር። የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ...