“ውይይቱ ለቀጣይ የሥራ እቅዳችን መሠረት ነው” ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውስጥ በውኃ እና ኢነርጂ ላይ ትኩረት አድርገው ከሚሠሩ አጋር የልማት ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በንግግራቸው ውይይቱ በቀጣይ...
የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍን ሊያጸድቁ እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የናይል ቤዝን ኢንሼቲቭን (NBI) ወደ ኮሚሽንነት እንዲሻገር የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍን ሊያጸድቁ እንደሚገባ ተጠይቋል። ኢትዮጵያ የትብብር ማዕቀፉን ቀድማ ያጸደቀች እና ኮሚሽኑ እውን እንዲኾን ተገቢውን እገዛ እያደረገች ትገኛለች...
“በሀገራችን በተለያዩ ጊዜያት የተፈፀሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ቁርሾዎች እንዲጠገኑ የሽግግር ፍትሕ አስፈላጊ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል አሥተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ እና የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ በተካሄደው ምክክር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤ፣ የተለያዩ ቋሚና ጊዜያዊ የኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ፍርድ...
የመሬት ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ፕላኔታችን፣ መሬት እና ፕላስቲክ" በሚል መሪ መልእክት ዛሬ በመላው ዓለም የመሬት ቀን ይከበራል። ዕለቱ በየዓመቱ የካቲት 14 ቀን በተለያዩ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄዎች እና በልዩ ልዩ መሪ መልእክቶች ነው...
የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ 28 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን ለውጪ ገበያ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ28 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ለውጪ ገበያ ማቅረቡን የፓርኩ ሥራ አሥኪያጅ አህመድ ሰዒድ ገልጸዋል። ሥራ አሥኪያጁ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኢንዱስትሪ ፓርኩ...








