“ሥልጠናው የዘርፉን አቅም በመገንባት ሀገራዊ መግባባትን ለማጠናከር እየተደረጉ ካሉ ጥረቶች አንዱ ነው” ለገሰ ቱሉ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥት ተቋማት እና ከክልሎች ለተውጣጡ ለኮሙኒኬሽን እና ለሕዝብ ግንኙነት አመራሮች ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠና አጠናቅቋል፡፡
“ሀገራዊ መግባባት እና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ሚና” በሚል...
“በዘንድሮው የመስኖ ስንዴ ልማት 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው” ግብርና...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስኖ ስንዴ ልማት ጎን ለጎን ወቅታዊው የበልግ እርሻ ሥራ በስፋት እየተከናወነ መኾኑንም ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የተመዘገበውን ፈጣን እና ሰፊ የክፍለ ኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...
የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የትራንስፎርሜሽን አሠራሩ በመመሪያ ተደግፎ እየተተገበረ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ማሻሻያ የትግበራ አፈጻጸም የዘጠኝ ወር የሥራ እንቅስቃሴ የክልሉ ፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ከፍትሕ ሚኒስቴር ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ሥራዎችን ገምግሟል። በዚህ ወቅት የአማራ ክልል...
“ምቹ አካባቢ ለመፍጠር ለአካባቢ ብክለት ምክንያት በኾኑ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተደርጓል” የኢፌዴሪ አካባቢ ጥበቃ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ከሚያዝያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለቀጣይ ስድስት ወራት ሀገር አቀፍ ዘመቻ ይካሄዳል። የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ፕሮግራም (UNEP) አኤአ በ2023...
በአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት ምን ተቀምጦ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቅርቡ የተሻሻለው የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ልማት ስትራቴጅ ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሏል። የተሻሻለው የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዓላማው በአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ ያተኮረ ነው። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የቆየው የኢንዱስትሪ...








