በዜሮ ብር አገልግሎት፡ ኢንጌጅ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ሰዎች ባሉበት ቦታ ኾነው ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ፣ ለእጅ ስልካቸው ካርድ እንዲሞሉ፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ፣ ብድር መበደር እንዲችሉ እና በዲጂታል ገንዘብ እቁብ እንዲጥሉ የሚያስችለው የቴሌ ብር...

ችግር ፈችው የቀለም ቀንድ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ መሠረታዊ ከኾኑ ግብዓቶች ውስጥ የመማሪያ እና የማጣቀሻ መጽሐፍት አቅርቦት አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ ቤተ መጽሐፍትን ከማቋቋም ባለፈ የትምህርት ሥርዓቱን በሚመጥኑ በቂ የማጣቀሻ መጽሐፍት ማደራጀት የተማሪዎችን...

የአማራ ክልል ክፍተኛ መሪዎች የልዑካን ቡድን በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ “የሠላም፣ ፍትሕና ዕድገት ለኢትዮጵያ ሕብረት”...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም በሠላም፣ በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፣ በሽግግር ፍትሕ ዙሪያና በኢንቨስትመንትና ልማት ዙሪያ ሠፊ ምክክር ተካሂዷል። የልዑክ ቡድኑ ከህብረቱ አመራሮች ጋር በሀገራችን እና...

ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬህይዎት ታምሩ እንደተናገሩት የዲጅታል መታወቂያው በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚኾኑ ዜጎች ለማዳረስ የታቀደ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን...

“የሚሊሻ ኀይሉን በተመለከተ የሚዘዋወረው መረጃ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው” ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አማካኝነት እንደተጻፈ እና ለሁሉም ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች እንዲደርስ በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወር ደብዳቤ አለ፡፡ ይህ ሐሰተኛ ደብዳቤ “የአማራ ክልል...