ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባር እና ንቅናቄ ይፋ አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባር እና ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል። የማኅበረሰቡን የጽዳት ባህል ክብርን የጠበቀ ለማድረግ የተወጠነው ይህ ተነሣሽነት፣ መጸዳጃ ቤቶችን...

“የመገጭ መስኖ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ከግብርናው ዘርፍ በተጨማሪ ለጎንደር ከተማ ሕዝብ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግርን...

ጎንደር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች የመገጭ መሥኖ ልማት ፕሮጀክትን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። የምልከታው ዋና ዓላማ የፕሮጀክቱን መጓተት...

ለ2016/17 የምርት ዘመን የሚውል 275 ሺህ በላይ ኩንታል የሚጠጋ ዘር መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 54 ሺህ ኩንታል የሚጠጋ ቀድመው ዘር ለሚጀምሩ አካባቢዎች የሚውለው "ቢኤች 661" በቆሎ እየተሠራጨ እንደሚገኝ ባለሥልጣኑ ገልጿል። የበቆሎ ዘር እየቀረበ ቢኾንም አቅርቦቱ በቂ ባለመኾኑ ተጨማሪ የበቆሎ እና ሌሎች ምርጥ...

“ስምምነቱ ኢትዮጵያ ያለባትን ስር የሰደደ የባሕር በር የማጣት ችግር ለመቅረፍ የተደረገ ጥረት ነው” ዳርእስከዳር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ኢትዮጵያ የባሕር በር አለማግኘት የደኅንነት እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ፈጥሯል ብለዋል። በዚህ ምክንያት የመልክአ ምድራዊ እስረኝነቱ መሰበር...

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ በከተሞች የሚገኙ የሥራ ኀላፊዎችን የመምራት አቅማቸውን የሚያሳድጉበት፣ የተሻለ ለፈጸሙ የሥራ ኀላፊዎችም እውቅና የሚሰጥበት ይኾናል ተብሏል። ስምምነቱ የከተሞችን እድገት ማቀላጠፍ የሚያስችል መኾኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ...