አዲስ አበባ የላቀች የዲፕሎማሲ ማእከል ሆና እንድትቀጥል መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ መዲናችን የላቀች የዲፕሎማሲ ማዕከል ሆና እንድትቀጥል አደራ መወጣታችን የሁልጊዜ ተግባር ሊሆን ብለዋል። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 37ኛው የአፍሪካ...
ወደ ሰሜን አሜሪካ የሥራ ጉዞ ያደረገው የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የልዑክ ቡድን በዋሽንግተን ዲሲ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑኩ በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች በመዘዋወር ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን፣ ከልዩ ልዩ ካምፓኒዎች፣ ከዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ተቋማትና አካላት ጋር ውይይት እና ምክክር አድርጓል። በዋሽንግተን ዲሲ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር...
በደሴ ከተማ ነጻ የተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ደሴ: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ የግል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ20 ዓመታት ያክል በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ አቅም የሌላቸው እና ከመኖሪያ አካባቢያቸው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር ) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት "ዛሬ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን እና ቡድናቸውን በመቀበሌ ደስታ...
“የዓለም ስጋት” አባ ሰንጋ (አንትራክስ)!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰዎች፣ በእንስሳት ወይንም በአዝዕርት ላይ ጉዳት ለማድረስ በዓለም ላይ ቫይረስ፣ ባክቴሪያ ወይንም ሌሎች ጀርሞችን መልቀቅ ነው "ባዮቴሬሪዝም"። ከዚህ ውስጥ ደግሞ የአንትራክስ በሽታ አምጭ የኾነው "ባሲለስ አንትራሲስ" የተባለው ባክቴሪያ ዋነኛ...








