የጽንፈኛ ቡድኑን ተግባር የማጋለጡ ሥራ ውጤት እያስገኘ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ እና የኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል አዲሱ መሀመድ ጽንፈኛው ቡድን የጥፋት አጀንዳውን ለማሳካት ሕዝቡን በተለያየ ሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሲያታልል...
ኢ-ኮሜርስ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔራዊ ኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ሰነድ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በንግግራቸው ሀገራዊ የልማት ፕሮግራሞችን በስኬት ለመፈጸም፣ ኢኮኖሚያችንን ለማሳደግ...
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ ኬንያ ገባ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።
ጉባዔው ማኅበሩ፣ ደጋፊዎች እና ተባባሪ አካላት በአፍሪካ...
በትምህርት ለትውልድ ሕዝባዊ ንቅናቄ ከ25 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሃብት ማሰባሰብ መቻሉ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ለትውልድ የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ከ25 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሃብት ማሰባሰብ መቻሉም ተገልጿል። ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ የተጀመረውን የትምህርት ለትውልድ የትምህርት...
ኢትዮጵያ በሠራችው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስከበሯ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር አብዱ ያሲን ኢትዮጵያ በሠራችው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊጣሉባት የነበሩ ማዕቀቦችን ማክሸፏን ተናግረዋል።
አምባሳደር አብዱ ያሲን ኢትዮጵያ ባለፉት...








