“የሠራተኛውን መብት እና ጥቅም ለማስጠበቅ የጋራ ሥራ ያስፈልጋል” ሙፈሪሃት ካሚል
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሠራተኞች ቀን "ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ...
ባለፉት 9 ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 1 ቢሊዮን 114 ሚሊዮን ብር በላይ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አብርሃም ኃይሉ እንደገለጹት ባለፉት 9 ወራት ግድቡን ለማጠናቀቅ የሚደረገው ሕዝባዊ ድጋፍ በተለያየ መልኩ ቀጥሏል፡፡...
የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ግንባታ የትውልድ ቅብብሎሽ የሚጠይቅ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰላም ሚኒሰቴር ከክልል ምክር ቤት፣ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና አባላት እንዲኹም ከክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች ጋር በመኾን በሀገር ግንባታ መሠረታዊ ጉዳዮች...
የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማደረግ የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኅላፊ አቶ ሽፈራው አየለ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ጭማሪ እና የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት እየተሠራ ስለመኾኑ...
ለ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ከውጭ ተጓጉዟል።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ2016/17 የምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ ደርሷል ተብሏል። ወደብ ከደረሰው ማዳበሪያ 11 ሚሊየን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር...








