የኢትዮጵያ አየር መንገድ በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን የማሥተዳደር ኀላፊነት ተሰጠው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተከናወኑት የ'ገበታ ለሀገር' ፕሮጀክቶች አንድ ሌላ ምዕራፍ መገናወኑ ተገልጿል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተዘጋጀ መርሐ ግብር ፕሮጀክቶቹን ለአማራ፣ ለኦሮሚያ እና ለደቡብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ...

ጸሎተ ሐሙስ እና ጉልባን!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል ጉልባን ማዘጋጀት አንዱ ነው፡ጉልባን ከባቄላ ክክ እና ስንዴ ወይንም የባቄላ ክክ እና የተፈተገ ገብስ ተቀላቅሎ የሚዘጋጅ በዕለቱ ለምግብነት የሚውል ንፍሮ ነው፡፡...

የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 9 ወራት 374.20 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ሚኒስቴሩ ባለፉት 9 ወራት 391.34 ቢሊዮን ገቢ የመሠብሠብ ግብ አስቀምጦ 374.20 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን ገልጸዋል። ይኽም የእቅዱን 95.62 በመቶ እንደማለት...

“እብሪት እና ትዕቢት ውርደት እና ውድቀት፣ ትህትና ደግሞ ክብረትን ያስገኛል” መምህር ሰናይ አሞኘ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ውስጥ ካሉት ቀናት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። በዚህ ዕለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ ታላላቆች በታናናሾች እግር ሥር ወድቀው እንደ ጌታችን...

በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት እና የፋሲካ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መላው የጸጥታ...