ኅብረት ባንክ እና ማስተር ካርድ የቅድመ ክፍያ ኅብር ማስተር ካርድ አገልግሎትን አስተዋወቁ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኅብረት ባንክ እና ማስተር ካርድ በዲጂታል የፋይናንስ አካታችነት ውስጥ ጉልህ ሚና የሚኖረውን የቅድመ ክፍያ ኅብር ማስተር ካርድ አገልግሎት አስተዋውቀዋል። የቅድመ ክፍያ ኅብር ማስተር ካርድ አገልግሎት ደኅንነቱ የተጠበቀ ኢትዮጵያውያን...
ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከግንቦት 1/2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚካሄደው ኤክስፖ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
ከፍተኛ መሪዎቹ በባሕር ዳር...
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ ለአቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል።
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድጋፉ...








