“ለችግረኞች የምትሰጥ ትንሽ ድጋፍ የእነሱን ብዙ ጎደሎ ትሞላለች” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም ቤት ውስጥ በዓል አለ፤ ሁሉም ቤት ውስጥ ደስታ አለ፡፡ ይህ የሚኾነው ደግሞ ያለው ከሌለው ጋር ተካፍሎ በዓሉን ማክበር ሲችል ነው፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት...

የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ቤቶችን ገንብቶ አስረከበ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተገነቡት ቤቶች ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የተሠሩ ሲሆን በጠባሴ ክፍለ ከተማ ብቻ 31 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል ተብሏል፡፡ በሌሎች ክፍለ ከተሞችም ተጠናቅቀው ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚደርሱ ቤቶች መኖራቸው ተገልጿል። አሁን...

ድምጽ አልባው ገዳይ በሽታ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዕምሯችን ከጠቅላላው የሰውነት ክፍል ሁለት በመቶ እንደሚመዝን ይነገራል። ይህም በሰውነት ውስጥ ካለው ጠቅላላ የደም አቅርቦት ከ15 እስከ 20 በመቶ የሚኾነውን እንደሚወስድ መረጃዎች ያሳያሉ። በዚህ የደም ዝውውር አማካይነት አዕምሮ ኦክስጅንን...

የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ-ግብረ ኃይል የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕዝበ ክርስቲያኑ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲያከብር ዝግጅት ማጠናቀቁን የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ-ግብረ ኃይል አስታወቀ። በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የጋራ...

ማኅበረሰቡ በዓልን ተከትሎ ሊከሰቱ ከሚችሉ አደጋዎችና ወንጀሎች እንዲጠነቀቅ የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሳሰበ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓል ከድንገተኛ አደጋ የጸዳ ኾኖ እንዲያልፍ ማኅበረሰቡ አስፈላጊውን የበዓል ጥንቃቄ እንዲያደርግ የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሳስቧል። በመምሪያው የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ዋና ክፍል ኀላፊ ኮማንደር ኪዳኔ በቀለ...