በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እንዲኖር እና የፋይናንስ ዘርፉ እንዲያድግ እየተሠራ መኾኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እንዲኖር እና የፋይናንስ ዘርፉ እንዲያድግ እየተሠራ መኾኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህርቱ ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የኢንቨስትመንት እና የግሉ ዘርፍ የቢዝነስ ኹኔታ ምቹ እንዲኾን...

“በኮሪያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የቃኘው ሻለቃ ጦር የፈጸመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮሪያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የቃኘው ሻለቃ ጦር የፈጸመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች...

በጤና መድህን አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እየተሠራ መኾኑን የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና መድህን አገልግሎት አሰጣጥ ረገድ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ መዋጮን በአግባቡ መሰብሰብ እና የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤቶችን የማስፋፋት ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና መድህን አገልግሎት ዜጎች...

ለ2016/17 የምርት ዘመን የማዳበሪያ ግዢ እና ሥርጭት በተሻለ መንገድ እየተፈጸመ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ2016/17 የምርት ዘመን 19 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ ለመግዛት አቅዶ ግዥ እየፈጸመ ይገኛል። መንግሥት ለማዳበሪያ ግዥው 930 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር...

የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅ እና...

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ አብዱላሂ በኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ከማሸግ የዘለለ ጠንካራ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ሕጋዊ አሠራር አለመኖሩን ገልጸዋል። ከችግሩ አሳሳቢነት አኳያም ዘላቂ...