“የጎርጎራ ሎጅ ፕሮጀክት እና አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዓባይ እና ጣናን አዛምደዋቸዋል” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የጎርጎራ ሎጅ ፕሮጀክት እና አዲሱ የዓባይ ድልድይ ፕሮጀክቶችን በማስመልከት በማኅበራዊ ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። "ውኃ እንደ ቁምነገር ሰውን ካስከበረ፤ዓባይ እና ጣና ሀገሬ...

“ውኃ እንደ ቁምነገር ሰውን ካስከበረ፤ ዓባይ እና ጣና ሀገሬ ነበረ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ በጣና ላይ ሲራመድ ታያለህ፤ ኧሯ ዓባይን በእግርህ ትወጣለህ ወይ? ይባል ነበር። ዓባይ እና ጣና አንዱ ካንዱ ጋር አይዛመዱም፤ ጣናም የዓባይን ውኃ አያስቀርም፤ ዓባይም የጣናን ውኃ አይወስድም። የጎርጎራ ሎጅ...

“ኀብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮጵያ ከሚያበረክተው ገንዘብ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሬ አስገባለሁ” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮጵያ ከሚያበረክተው ገንዘብ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሮ እንደሚያስገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እንደገለጹት የጽዱ ኢትዮዽያ ፕሮጀክት ጉዳይ ከገንዘብ ያለፈ ትርጉም...

በ1 ሰዓት ውስጥ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጽዱ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን ማሰባሰቢያ በተጀመረ በአንድ ሰዓት ውስጥ ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከጠዋቱ ሁለት...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለጽዱ ኢትዮጵያ የአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር የማሠባሠብ የዲጂታል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሚያዝያ 18/ 2016 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ ጽዱ እና ውብ ሀገርን የመፍጠር ዓለማ አለው። ፕሮጀክቱ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበር...