“የጎንደር ሕዝብ መንገዱ ይጠናቃቃል በሚል ተስፋ ለዓመታት በትዕግሥት ጠብቋል” የጎንደር ከተማ ነዋሪ
ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የውስጥ ለውስጥ መንገድ ይሠራልን ጥያቄ ለዓመታት የዘለቀ ነው፡፡ በከተማዋ የሚነሳውን የመንግድ ይሠራልን ጥያቄ ይመልሳል የተባለለት የአዘዞ ብልኮ (አርበኞች አደባባይ) የመንገድ ሥራ ከተጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ነገር ግን...
የአዘርባጃን የቤት ልማት ኤጂንሲ እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤት ልማት ዙሪያ በጋራ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዘርባጃን የቤት ልማት ኤጂንሲ እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራው እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬን ዋና...
“ጦርነት መፍትሔ አይደለም፤ ሰላም እንፈልጋለን” የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዛሬን ቀን (ሜይ 16) "በሰላም አብሮ የመኖር ቀን" በማለት ያከብረዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በግጭት ወቅት ንጹሀን ከፍተኛ ዋጋ እንደሚከፍሉ ይገልጻል። በጋራ በሰላም መኖር ማለት ልዩነቶችን...
በከተሞች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች የከተማ ገጽታ እያበላሹ እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በከተሞች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች ገጽታ እንዳያበላሹ እየተሠራ መኾኑን የደሴ እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል፡፡ በኢፌዴሪ የማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 759/2012 መሠረት ማስታወቂያ ሲሠራ ክልከላዎችን በማይተላለፍ መልኩ መኾን እንዳለበት...
በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የኀብረት ሥራ ማኀበራትን ውጤታማ ለማድረግ አቅማቸውን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን 921 ኀብረት ሥራ ማኀበራት እንዳሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ እና ማደራጃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡ የተጠሪ ጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ባዩ ከበደ እንዚህ ማኀበራት በገንዘብ...








