“አርሶአደሮች በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማ ሥራን እያከናወኑ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ
ደሴ: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ 26 የቀበሌ አሥተዳደሮች አሉ፡፡ ከነዚህ መካከል 8ቱ ከዚህ ቀደም የገጠር ቀበሌ የነበሩ እና ወደ ከተማ አሥተዳደሩ የተካተቱ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተተገበረ በሚገኘው የበጋ...
“ስለ ኢትዮጵያ ተፋቀሩ፣ በአንድነትም ኑሩ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልኾች ትናንትን ይረዳሉ፣ ዛሬን ያሳምራሉ፣ ነገንም ይተነብያሉ። ጥበብ የተቸራቸው በዘመናቸውም፣ ያለዘመናቸውም ስለ ሀገራቸው ያስባሉ፣ ይጠበባሉ፣ ይጨነቃሉ።
ልጆቻቸው፣ ወዳጆቻቸው በፍቅር የሚኖሩበትን፣ በአንድነት የሚጸኑበትን፣ የሚከባበሩበትን፣ ኮርተው ሀገር የሚያኮሩበትን፣ ጠላቶቻቸውን ድል የሚመቱበትን፣...
“ጽዱና ውብ፤ ዘመናዊ የፍሳሽ እና የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓትን መዘርጋት ለነገ የማይባል ሥራ ነው”...
ደሴ፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ብክለትን ለመቀነስ እና ለማስወገድ "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ መልዕክት የተዘጋጀ የንቅናቄ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" የስድስት ወራት የአካባቢ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎበኙ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎብኝተዋል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ የሳይበር ታለንት ልማት ማዕከልን፣ የአሥተዳደሩን የዲጂታል ኤግዚቢሽን፣...








