የአፍሪካ ኅብረት በኢራን መሪዎች ድንገተኛ ሞት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመት በኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴይን አሚር አብዶላሂያን እንዲሁም በሌሎች ባልደረቦቻቸው ድንገተኛ ሞት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተገልጿል። ሊቀመንበሩ...

ኢኮኖሚውን እየፈተኑ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት በርካታ ጥረቶች መደረጋቸውን የፕላን እና ልማት ሚንስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ሀገራዊ የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሠጡት የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፋፁም አሰፋ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፕላን እና...

የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በወጣቶች ዙሪያ ከሚሠሩ መንግሥታዊ ተቋማት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎረም ምስረታ መድረክ ተካሂዷል ። በመድረኩ ከወጣቶች ጋር በተያያዘ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፡- 1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ 2. አብረሃም በላይ (ዶ.ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር እና 3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ.ር) በሚኒስትር...

እንደ ሀገር ወደ ዲጂታላይዜሽን ለሚደረገው ሽግግር የተጀመሩ ሥራዎችን በውጤት መምራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በግምገማው ተጠሪ...