የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ዝግጅት!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 በጀት ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ ከሰሞኑ...

“እየተመራሁ መጥቼ እያየሁ ተመልሻለሁ” ታካሚ

ሰቆጣ: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መመሪያ ከ760 በላይ ለኾኑ ሰዎች ነጻ የዐይን ቀዶ ህክምና በማድረጉ የዐይናቸው ብርሃን ተመልሶላቸዋል፡፡ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ሊከሰት እና የዐይን ብርሃንን...

የግብርናው ዘርፍ ባለፉት 10 ወራት የተሻለ አፈጻጸም የታየበት እንደነበር የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር ከክልሎች ጋር የ10 ወራት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው ላይ የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ባለፉት ወራት በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ውጤቶች መታየታቸውን ተናግረዋል። መስኖ ከአምናው የተሻለ አፈጻጸም...

መከላከያ ሠራዊቱ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋዕትነት በመክፈል የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መኾኑን ብርጋዴር ጄኔራል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊቱ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋዕትነት በመክፈል የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መኾኑን በሀገር መከላከያ ሠራዊት የ304ኛ ኮር ዋና አዛዥና የአዊና የሰሜን ጎጃም ዞኖች ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ ብርጋዴር ጄኔራል...

በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎችና የሪፎርም አተገባበሮች ውጤታማ እንደሆኑ መመልከታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀምን ዛሬ መገምገማቸውን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት በአስፈጻሚ አካላቱ...