“የዲጂታል ልማት የሀገራችን የወደፊት የመልማት ዕድል እና የእያንዳንዱን ዜጋ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና አለው”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የዲጂታል ልማት የሀገራችን የወደፊት የመልማት ዕድል እና የእያንዳንዱን ዜጋ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና አለው ብለዋል፡፡ ዛሬ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ላይ አትኩሮቱን ባደረገው...

ከ1 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ማሳዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እና የመሬት መረጃ አሥተዳደር ሥርዓቱን ለማዘመን የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ሥራ (ካዳሥተር) እየሠራ ይገኛል። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ...

ባለፉት 10 ወራት ከ931 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

እንጅባራ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2016 በጀት ዓመት የባለፉት 10 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ 60 ቀናት ዕቅዶች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በእንጅባራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት...

“ቴክኖሎጂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያለውን አስተዋጽኦ ኢትዮጵያ በአግባቡ ትጠቀምበታለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው። የፓናል ውይይቱ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ሥራ የእስካሁኑ ሂደት ፈተናዎች እና የቀጣይ እቅዶች ላይ መሰረት ያደረገ ነው። በመድረኩ ተገኝተው የውይይት መነሻ ሃሳብ...

“ፓስፖርት አሁን ላይ ከሁለት ወራት ባልበለጠ ጊዜ እየተሰጠ ነው” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት ፓስፖርት ጠይቀው ይጠባበቁ ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑት መስጠት መቻሉን አገልግሎቱ ገልጿል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የፓስፖርት አገልግሎት አንዱ እና ዋነኛው...