አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም በመምጣቱ የግብር አከፋፈሉ መሻሻል ማሳየቱን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ማኅበረሰቡ ግብር የመክፈል ግዴታውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጠይቋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ እንዳሉት በአማራ ክልል በ2016...

“በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ጠብቆ የማፅናት ጉዳይ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን እንደሚገባ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ገልጿል። ቦርዱ ይህንን የገለጸው ባሕርዳር በመገኘት...

“ሚዳ እምርታ የተሰኘ ኘሮጀክት ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ፕሮጀክት ነው” አቶ አሰፋ መንግሥቱ

አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚዳ እምርታ የተሰኘ ኘሮጀክት ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ፕሮጀክት መኾኑን የፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አሰፋ መንግሥቱ ተናገሩ፡፡ ሚዳ እምርታ የተሰኘ ኘሮጀክት የፕሮጀክት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ አካሂዷል። ፕሮጀክቱ በአማራ...

የጸጥታ ችግሩ የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት እንዲስፋፋ እያደረገ መኾኑ ተመላከተ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከአማራ ክልል ለተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የማኅበረሰብ መሪዎች በወቅታዊ የኤች አይቪ ኤድስ ሁኔታ እና ምላሽ ላይ የንቅናቄ መድረክ እና ሥልጠና ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በየጊዜው እየተፈጠሩ ያሉ የጸጥታ ችግሮች የኤች አይቪ...

“በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ቀሪ ሥራዎችን በቀሪ ጊዜያት መፈጸም እና ለሚቀጥለው ዓመት ግብዓት መያዝ ይገባል”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ጎጃም እና ባሕር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ የትምህርት መሪዎች ጋር በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸምን ገምግሟል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...