“ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ የጤና ተቋማት ለመፍጠር ማኅበረሰቡን በማሳተፍ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "ጽዱ ኢትዮጵያ፣ ጽዱ የጤና ተቋም" በሚል መሪ መልዕክት ጽዱ አካባቢና ጽዱ የጤና ተቋማት የመፍጠሪያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ፈለገ-ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ...
የከንቲባ ችሎት ከ20 ዓመት በላይ ሥር የሰደዱ ችግሮችን በአጭር ጊዜ በመፍታት ሁነኛ የችግር መፍቻ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እና የማኅበረሰቡን እርካታ በቀጥታ ለማወቅ የከንቲባ ችሎት ሁነኛ መፍትሔ ተደርጎ በከተሞች እየተሠራበት ይገኛል። አሠራሩ ተገልጋዮች፣ ከንቲባው እና የተቋማት ኀላፊዎች በተገኙበት ፊት...
መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ 19 ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል።
የመንግሥት የሰላም ጥሪን ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላትም ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል።...
በመርሳ ከተማ ውስጥ የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ ለመመለስ ተስፋ ሰጭ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ወሎ ዞን መሪዎች በመርሳ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ...
“መሪዎች በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት ሊወጡ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን
ደሴ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር፣ እንዲሁም የወረዳዎች ጠቅላላ መሪዎች በተገኙበት በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ...








