ኮሚሽኑ በደብረ ብርሃን ክላስተር ሲያካሂድ የነበረውን የተባባሪ አካላት ሥልጠና አጠናቀቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን ከ31 ወረዳዎች እና ከአምስት ክፍለ ከተሞች ለተወከሉ 282 ተባባሪ አካላት ከግንቦት 14 እስከ 16/2016 ዓ.ም ድረስ በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና ሰጥቷል።...

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሰነድ የትግበራ ምዕራፍ የፍኖተ ካርታ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መኾኑን ፍትሕ ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰብዓዊ መብቶች ድርጊት መርሐ ግብር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አወል ሱልጣን እንደገለጹት በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሰነዱ የተመላከቱ ስልቶች ቅደም ተከተላቸውን ጠብቀው እንዲተገበሩ ወደሚያስቻለው የፍኖተ ካርታ ዝግጅት...

“ለመኸር እርሻ ቀድመን ተዘጋጅተናል” አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማልማት ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዷል፡፡ አርሶ አደር ውባለም ዋለልኝ የወገራ ወረዳ የጀጀህ ቀበሌ...

የተፈጠሩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስብራቶችን ለመጠገን ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ።

እንጅባራ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቀጣይ 100 ቀናት በሚከናወኑ የልማት፣ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች መሪ እቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የተገኙት የብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እየተቀላቀሉ ነዉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2016 ዓ.ም ሁለተኛዉ ዙር የሀገር መከላከያ ሠራዊት ምልመላ እየተካሄደ ነው። ሀገራቸዉን በውትድርና ለማገልገል የፈለጉ የዞኑ ወጣቶችም ወደ ማሠልጠኛ ተቋማት እየተሸኙ ነዉ። ወጣት መለሰ አሸናፊ የሀገር መከላከያ...