ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ኾኗል። መተግበሪያው በተለይም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በቀጥታ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው ተብሏል። መተግበሪያውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ...

“ቤተ ክርስቲያን ፈተናን መሻገር የሚያስችል ተቋም መፍጠር ይኖርባታል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2016 ቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ መጀምርን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር "ቤተ ክርስቲያን በሁለተናዊ ፈተናዎች፣ በፍቅረ ሢመት እና...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካንፓኒዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ካምፓኒዎች ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት በካምፓኒዎች መፈፀም ስላለባቸው...

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊኒስተን ፒተር ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች እንዲሁም በሰብዓዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ያተኮረ...

ተቋማት የሚይዙት በጀት ሀገሪቱ በራሷ አቅም የምታሟላው እና የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መኾን እንዳለበት የቋሚ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማት ቀጣይ የበጀት ጥያቄ የሀገሪቱን አቅም ያገናዘበ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ያስቀመጠውን የገንዘብ ጣሪያ ያማከለ መኾን እንደለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል።...