የቻይናው ኩባንያ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ምርት ማምረት ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ725 ሚሊዮን ብር በላይ ኢንቨስት ያደረገው አፍሉዌንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ ቀዳሚ ሥራዎችን አጠናቅቆ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ፈጽሞ...
በጎንጂ ቆለላ ወረዳ በፀጥታ ኃይሉ እና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ አንጻራዊ ሰላም መገኘቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የጎንጂ ቆለላ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችን የሥራ አፈጻጸምን በመለካት በሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገምግሟል።
የጎንጂ ቆለላ ወረዳ አሥተዳደሪ ጌታቸው ጋሻው በወረዳው መሽገው ሕዝቡን...
የኅብረተሰብ ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረው እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያስተባበረ የሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በነበረው መርሐ ግብር ተሳታፊዎች...
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ያዘጋጀው 2ኛው ቢግ 5 የግንባታ አውደ ርዕይ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲ ኤም ጂ ኤቨንት ጋር በመኾን ያዘጋጀው 2ኛው ቢግ 5 የግንባታ አውደ ርዕይ ተጀምሯል። "ኢትዮጵያን እንገንባ" በሚል በሚሊኒየም አዳራሽ የተጀመረው ግዙፍ ዓለም አቀፍ የግንባታ...
የክልሉን አንፃራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ደረጃ በማሸጋገር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ርብርብ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት 100 ቀናት የሚተገበሩ ቁልፍ ዕቅዶች ተለይተው ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተገብቷል፡፡ የዕቅዱ ዋና ዓላማ በክልሉ ያጋጠመውን የሰላም እና የጸጥታ ችግር በመፍታት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት...








