የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት መከፈቱ ጤንነታቸውን ለመጠበቅ እንዳገዛቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ወረዳ የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት በመከፈቱ የሰቆጣን እና የአካባቢውን ሕዝብ እያገለገለ ይገኛል። በአካባቢው ከተፈራ ኅይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ውጭ መንግሥታዊ የመድኃኒት ቤት...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረከበ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረክቧል። የመኖሪያ ቤቶች ባለ ዘጠኝ ወለል ሁለት ሕንጻዎችን ያካተተ ነው። በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ይህ...
በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የኮምቦልቻ ሲቲ ሴንተር የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
ደሴ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመሠረት ድንጋዩን ያስቀመጡት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የኮምቦልቻ ከተማ...
“ከተሞችን ጽዱ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ደሴ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ በትራንስፖርት፣ ሎጄስቲክስ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና...
“ሀገራችን ኢትዮጵያ የሚመጣውን ከመቀበል ባሻገር ብዙ የምትሰጠው አላት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ዛሬ የ "ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ" ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየምን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የምታደርጋቸው ጥረቶች እንደዚህ...








